top of page

Palm Real Estate (Gerji) - ፓልም ሪልስቴት (ገርጂ)

  • Writer: Abel Sintayehu
    Abel Sintayehu
  • Jul 11, 2023
  • 1 min read

Updated: Jul 15, 2023

2 Bedroom, Type B Apartment, 175.47 sq.m


About the developers - ስለ አልሚዎቹ

Palm Real Estate is founded as a share company by the owners of the "Lorem Ipsum Trading Company" and "Lorem Ipsum Trading Company" both of whom are respected in their respective fields and have excellent capital expenditure capacities as well as experience in property development. The size of their development and the speed at which they have progressed on the CMC Gerji site is testament to their organizational and capital capacities.


ፓልም ሪልስቴት የተፈጠረው በ"ሎረም ኢፕሰም ትሬዲንግ" እና በ"ሎረም ኢፕሰም ትሬዲንግ" ባለቤቶች ሲሆን ሁለቱም በየዘርፋቸው ስምና ክብርን ያካበቱ ጓደኛማቾች ናቸው። ሁለቱም በየበኩላቸው ከፍተኛ የኮንስትራክሽን ፕሮጀክቶችን የማስፈፀም ልምድ ያላቸው ሲሆን ያላቸውም የካፒታል አቅም ግዙፍ ነው። በተለያዩ ሳይቶች እጅግ ፈጣን በሆነ መልኩ እየተካሄዱ ያሉ ፕሮጀክቶች የድርጅቱን አቅምና የአስተዳደር ክህሎት የሚያሳዩ ናቸው። በገርጂ የሚገኘው ሳይት በ9 ወር ውስጥ ከቁፋሮ ጀምሮ እስከ 14 ፎቅ ድረስ ደርሷል።


About the location - ስለ ሚገኝበት ቦታ

The location in which the property stands proudly is a very coveted area which is 6 min drive to Megenagna (a hub for commerce and shopping), 21 min drive to Bole (area for shopping, entertainment, night-scene and embassies) and it is an 18 min drive to the Air Port. The site also has many international communities in its vicinity as you can see in the map below.


አፓርትመንቱ የሚገኘው ገርጂ ከኦልማርት ፊት ለፊት ሲሆን ከስራ ሳይርቅ ግን ለመኖር ደግሞ አመቺ በሆነ ቦታ ላይ ይገኛል። ቦታው ከመገናኛ የ 6 ደቂቃ የመኪና ጉዞ ነው፣ ከቦሌ የ 21 ደቂቃ ጉዞ ነው፣ ከቦሌ አየር ማረፊያ ደግሞ የ 18 ደቂቃ ጉዞ ነው። በአከባቢው ደግሞ የተለያዩ ኢንተርናሽናል ኮሚኒቲዎችና ኤምባሲዎች አሉ።


Location on Google Maps:https://goo.gl/maps/ewgAPddtjZK9c7XG6


ree


ree

Full Price (July 2023)- ሙሉ ዋጋ (የሃምሌ) ፡ 23,953,936.11 Birrs

Down Payment (25%) - የመጀመሪያ ክፍያ (25%) ፡ 5,988,484.03 Birrs

Payment Detail

Features - ለየት የሚያደርገው ነገሮች


1 Comment


Abel Sintayehu
Abel Sintayehu
Jul 11, 2023

I got all the ingormation I needed. Thanks. How do I get in touch?

Like

Get in Touch

22 Golagul bldg, A.A, Ethiopia

+251967067090

  • Facebook
  • Twitter
  • LinkedIn
  • Instagram

Thanks for submitting!

bottom of page